ሙሴ ለኢያሱ በሰጠው መመሪያ መሠረት፣ እግዚእብሔር ለሕዝቡ እንUntitled eventዲነግር ኢያሱን ያዘዘው እስኪፈጸም ድረስ፣ ታቦቱን የተሸከሙት ካህናት በዮርዳኖስ መካከል ቆመው ቈዩ፤ ሕዝቡም ፈጥነው ተሻገሩ፤