“ሰዶምንና ገሞራን እንደ ገለበጥኋቸው፣አንዳንዶቻችሁን ገለበጥሁ፤ከእሳት እንደ ተነጠቀ ትንታግ ሆናችሁ፤እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፤”ይላል እግዚአብሔር።