ከኀጢአታችን የተነሣ የተትረፈረፈው መኸር ሲሳይ የሆነው በላያችን ላስቀመጥሃቸው ነገሥታት ነው፤ እነርሱም ደስ እንዳሰኛቸው በሰውነታችንና በቀንድ ከብቶቻችን ላይ ያዛሉ። እኛም በታላቅ ጭንቀት ውስጥ እንገኛለን።