አሦር ሊያድነን አይችልም፤በጦር ፈረሶችም ላይ አንቀመጥም፤ከእንግዲህም የገዛ እጆቻችን የሠሯቸውን፣‘አምላኮቻችን’ አንላቸውም፤ድኻ አደጉ ከአንተ ርኅራኄ ያገኛልና።”