ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 28:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም “የሶርያ ነገሥታት አማልክት እነርሱን ስለ ረዷቸው፣ እኔንም ይረዱኝ ዘንድ እሠዋላቸዋለሁ” ሲል እርሱን ላሸነፉት የደማስቆ አማልክት መሥዋዕት አቀረበ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 28:23