ከዚያም የሳኦልን ራስ ቈርጠው፣ የጦር መሣሪያውንም ገፈው፣ የምሥራቹን በየቤተ ጣዖቶቻቸውና በሕዝባቸው መካከል እንዲናገሩ ወደ ፍልስጥኤም ምድር ሁሉ መልክተኞች ላኩ።