ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ጴጥሮስ 3:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱ ስለ እነዚህ ነገሮች በመልእክቶቹ ሁሉ ጽፎአል፤ በመልእክቶቹም ውስጥ በቀላሉ ለመረዳት የሚያዳግቱ ነገሮች አሉ። ዕውቀት የጐደላቸውና ጽናት የሌላቸው ሰዎች ሌሎችን ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚያጣምሙ፣ እነዚህንም ደግሞ ለገዛ ጥፋታቸው ያጣምማሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጴጥሮስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጴጥሮስ 3:16