ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ጴጥሮስ 2:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለዐመፃቸው የሚገባውን የዐመፅ ዋጋ ይቀበላሉ፤ በጠራራ ፀሓይ ሲፈነጥዙ እንደ ደስታ ይቈጥሩታል፤ በግብዣ ላይ ሳሉ ነውረኞችና ርኩሶች ሆነው ከእናንተም ጋር በፍቅር ግብዣ ላይ ይቀመጣሉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጴጥሮስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጴጥሮስ 2:13