ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ጢሞቴዎስ 2:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነዚህም ከእውነት ርቀው የሚባዝኑ ናቸው። እነርሱም ትንሣኤ ሙታን ከዚህ በፊት ሆኖአል እያሉ የአንዳንዶቹን እምነት ይገለብጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጢሞቴዎስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጢሞቴዎስ 2:18