ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ጢሞቴዎስ 1:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መከራን የምቀበለውም ለዚሁ ነው፤ ሆኖም ያመንሁትን እርሱን ስለማውቅ አላፍ ርበትም፤ የሰጠሁትንም ዐደራ እስከዚያች ቀን ድረስ መጠበቅ እንደሚችል ተረድቻለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጢሞቴዎስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጢሞቴዎስ 1:12