ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ተሰሎንቄ 2:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞች ሆይ፤ እኛ ግን ሁል ጊዜ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን ልናመሰግን ይገባናል። ምክንያቱም እግዚአብሔር እናንተን ከመጀመሪያ አንሥቶ በመንፈስ ተቀድሳችሁና በእውነትም አምናችሁ እንድትድኑ መርጦአችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ተሰሎንቄ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ተሰሎንቄ 2:13