ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ተሰሎንቄ 1:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መከራን ለተቀበላችሁት ለእናንተም ሆነ ለእኛ ደግሞ ዕረፍት ይሰጠናል። ይህም የሚሆነው ጌታ ኢየሱስ በሚንበለበል እሳት ከኀያላን መላእክት ጋር ከሰማይ በሚገለጥበት ጊዜ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ተሰሎንቄ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ተሰሎንቄ 1:7