ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ጴጥሮስ 3:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ባሎች ሆይ፤ እናንተም ደግሞ ጸሎታችሁ እንዳይደናቀፍ በኑሮአችሁ ሁሉ ለሚስቶቻችሁ አስቡላቸው፣ ደካሞች ስለሆኑና የሕይወትንም በረከት አብረዋችሁ ስለሚወርሱ አክብሯቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጴጥሮስ 3:7