ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ቆሮንቶስ 5:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን አሁን የጻፍሁላችሁ፣ “ወንድም ነኝ” እያለ ከሚሴስን ወይም ከሚስገበገብ ወይም ጣዖትን ከሚያመልክ ወይም ከሚሳደብ ወይም ከሚሰክር ወይም ከሚቀማ ጋር እንዳትተባበሩ ነው፤ ከእንደዚህ ዐይነቱ ሰው ጋር ምግብ እንኳ አትብሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 5:11