ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ገላትያ 6:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ውጫዊ በሆነ ነገር ለመታየት የሚፈልጉ ሰዎች ትገረዙ ዘንድ ሊያስገድዷችሁ ይጥራሉ፤ ይህንም የሚያደርጉት ስለ ክርስቶስ መስቀል እንዳይሰደዱ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ገላትያ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ገላትያ 6:12