ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ቈላስይስ 2:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዐጒል ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ የሚወድ ማንም ሰው እንዳያደናቅፋችሁ ተጠንቀቁ። እንደዚህ ያለ ሰው ስላየው ራእይ ከመጠን በላይ ራሱን እየካበ በሥጋዊ አእምሮው ከንቱ ሐሳብ ተሞልቶ ይታበያል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቈላስይስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቈላስይስ 2:18