ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 9:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በላያቸው ንጉሥ ነበራቸው፤ እርሱም የጥልቁ ጒድጓድ መልአክ ነው፤ ስሙም በዕብራይስጥ “አብዶን”፣ በግሪክ ደግሞ “አጶልዮን” ይባላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 9:11