ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 15:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር ባሪያ የሆነውን የሙሴን መዝሙርና የበጉን መዝሙር እንዲህ እያሉ ይዘምሩ ነበር፤“ሁሉን ቻይ ጌታ አምላክ ሆይ፤ሥራህ ታላቅና አስደናቂ ነው።የዘመናት ንጉሥ ሆይ፤መንገድህ ጽድቅና እውነት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 15:3