ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 23:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ልጁም እንዲህ አለው፤ “አይሁድ ስለ እርሱ ትክክለኛ የሆነ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የፈለጉ በመምሰል፣ ጳውሎስን ነገ ሸንጎው ፊት እንድታቀርብላቸው ሊለምኑህ ተስማምተዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 23:20