ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 10:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቆርኔሌዎስም እንዲህ አለው፤ “ከአራት ቀን በፊት በዚህ ጊዜ ከቀኑ በዘጠኝ ሰዓት በቤቴ ሆኜ እጸልይ ነበር፤ ድንገትም ብሩህ ልብስ የለበሰ ሰው መጥቶ በፊቴ ቆመና

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 10:30