ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 2:36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደግሞም ከአሴር ወገን የሆነች የፋኑኤል ልጅ፣ ሐና የምትባል ነቢይት በዚያ ነበረች፤ እርሷም በጣም አርጅታ ነበር፤ በድንግልናዋ ካገባችው ባሏም ጋር ሰባት ዓመት የኖረች ነበረች፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 2:36