ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 21:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሰማርያ ላይ ያዘጋጀሁትን መለኪያ ገመድ፣ የአክዓብንም ቤት የለካሁበትን ቱንቢ በኢየሩሳሌም ላይ እዘረጋለሁ፤ አንድ ሰው ሳሕን እንደ ሚወለውል ከወለወለም በኋላ እንደሚገለብጠው እኔም ኢየሩሳሌምን ወልውዬ እገለብጣታለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 21:13