ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 2:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ኤልያስ፣ “እግዚአብሔር እኔን ወደ ዮርዳኖስ ልኮኛልና አንተ እዚሁ ቈይ” አለው።እርሱም፣ “ሕያው እግዚአብሔርን፤ በሕያው ነፍስህም እምላለሁ፤ ከአንተ አልለይም” ሲል መለሰ። ስለዚህ ሁለቱም አብረው ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 2:6