ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 17:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም ወንዶችንና ሴቶች ልጆቻቸውን በእሳት የሚቃጠል መሥዋዕት አድርገው አቀረቡ። ጥንቈላና መተት አደረጉ፤ በእግዚአብሔርም ፊት ክፉ ነገር ለማድረግ ራሳቸውን ሸጡ፤ ለቊጣም አነሣሡት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 17:17