ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 3:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ኢዮአብ ከዳዊት ዘንድ ወጣ፤ አበኔርን እንዲያመጡትም መልክተኞች ላከ፤ መልክተኞቹም ከሴይር የውሃ ጒድጓድ አጠገብ መለሱት። ዳዊት ግን ይህን አላወቀም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 3:26