ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 2:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም አበኔር፣ “ወደ ቀኝህ ወይም ወደ ግራህ ዘወር በልና አንዱን ጒልማሳ ይዘህ መሣሪያውን ንጠቀው” አለው። አሣሄል ግን እርሱን መከታተሉን አልተወም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 2:21