ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 14:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ዳዊት፣ “ወጥቼ በፍልስጥኤማውያን ላይ አደጋ ልጣልን? አንተስ በእጄ አሳልፈህ ትሰጣቸዋለህን?” ሲል እግዚአብሔርን ጠየቀ። እግዚአብሔርም፣ “አዎን ውጣ! በእጅህ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ” ብሎ መለሰለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 14:10