ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 8:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህን በሰማይ ሆነህ ስማ፤ አድርግም፤ በባሪያዎችህ መካከል ፍረድ፤ ለበደለኛው ስለ አድራጎቱ የእጁን ክፈል፤ ከበደል ነጻ ለሆነውም ንጽሕናውን ይፋ በማድረግ ይህንኑ አረጋግጥለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 8:32