ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 19:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊት ፍልስጥኤማዊውን የገደለው በገዛ ሕይወቱ ቈርጦ ነው። እግዚአብሔር ለመላው እስራኤል ታላቅ ድልን አቀዳጀ፤ አንተም አይተህ ደስ አለህ። ታዲያ እርሱን በከንቱ በመግደል ዳዊትን በመሰለ ንጹሕ ሰው ላይ ለምን በደል ትፈጽማለህ?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 19:5