ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 11:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በኀይል እየገነነ ሳለም፣ መንግሥቱ ይፈርሳል፤ ወደ አራቱ የሰማይ ነፋሳትም ይከፋፈላል። መንግሥቱ ተወስዶ ለሌሎች ስለሚሰጥ፣ ለዘሩ አይተላለፍም፤ ኀይሉም እንደ መጀመሪያው አይሆንም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 11:4