ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮናስ 3:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርም ምን እንዳደረጉና ከክፉ መንገዳቸውም እንዴት እንደ ተመለሱ ባየ ጊዜ ራራላቸው፤ በእነርሱም ላይ ሊያመጣ ያሰበውን ጥፋት አላደረገም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮናስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮናስ 3:10