ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 22:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርም (ኤሎሂም)፣ “የምትወደውን አንዱን ልጅህን፣ ይስሐቅን ይዘህ ወደ ሞሪያ ምድር ሂድ፤ እኔ በማመለክትህ በአንዱ ተራራ ላይ የሚቃጠል መሥዋዕት አድርገህ ሠዋው” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 22:2