ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 9:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ሙሴ ከፈርዖን ተለይቶ ከከተማው ወጣ። እጁን ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) ዘረጋ፤ ነጎድጓዱና በረዶው ቆመ፤ ዝናቡም በምድሪቱ ላይ መዝነቡን አቆመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 9:33