ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 18:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን እንዲናገር እኔ ያላዘዝሁትን ቃል በድፍረት በስሜ የሚናገርም ሆነ በሌሎች አማልክት ስም የሚናገር ነቢይ ይገደል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 18:20