ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 22:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይሁን እንጂ የካህኑ ልጅ ባሏ ቢሞት ወይም ብትፋታ፣ ልጆችም ባይኖሩዋትና እንደ ልጅነት ጊዜዋ በአባቷ ቤት ለመኖር ብትመለስ፣ ከአባቷ ድርሻ መብላት ትችላለች፤ ያልተፈቀደለት ሰው ግን ከተቀደሰው መሥዋዕት መብላት አይችልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 22:13