ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 12:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሴትዮዋም ከደሟ እስክትነጻ ድረስ ሠላሳ ሦስት ቀን ትቆይ፤ የመንጻቷም ወራት እስኪፈጸም ድረስ ማንኛውንም የተቀደሰ ነገር አትንካ፤ ወደ ቤተ መቅደስም አትግባ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 12:4