ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 9:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ጻድቅ ነህ፤ እኛም በዚህ ዕለት ተርፈን በሕይወት አለን። እነሆ፣ በፊትህ ከነበደላችን ቀርበናል፤ ከበደላችን የተነሣ ግን በፊትህ ሊቆም የሚችል ማንም የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 9:15