ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 10:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ከኤላም ዘሮች አንዱ የሆነው የይሒኤል ልጅ ሴኬንያ ዕዝራን እንዲህ አለው፤ “በዙሪያችን ካሉት አሕዛብ፣ ባዕዳን ሴቶችን በማግባታችን ለአምላካችን ታማኞች ሆነን አልተገኘንም፤ ይህም ሆኖ አሁንም ለእስራኤል ተስፋ አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 10:2