ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕንባቆም 2:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ታዲያ በእንደዚህ ዐይነቱ ሰው ላይ በማፌዝና በመዘበት እንዲህ እያሉ ሁሉም አይሣለቁበትምን?“የተሰረቀውን ሸቀጥ ለራሱ ለሚያከማች፣ራሱን በዐመፅ ባለጠጋ ለሚያደርግ ወዮለት!ይህ የሚቀጥለውስ እስከ መቼ ነው?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕንባቆም 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕንባቆም 2:6