ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 40:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ ምጽጳ፣ ጎዶልያስ ዘንድ መጡ፤ የናታንያ ልጅ እስማኤል፣ የቃሬያ ልጆች ዮሐናንና ዮናታን፣ የተንሑት ልጅ ሠራያ፤ የነጦፋዊው የዮፌ ልጆች፣ የማዕካታዊ ልጅ ያእዛንያን ሰዎቻቸውም ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 40:8