ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 17:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የዮሴፍም ዘሮች፣ “ኰረብታማው አገር አይበቃንም፤ ደግሞም በሜዳው ላይ ያሉት በቤትሳንና በሰፈሮችዋ፣ እንዲሁም በኢይዝራኤል ሸለቆ የሚኖሩት ከነዓናውያን ሁሉ የብረት ሠረገሎች አሏቸው” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 17:16