ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 13:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሽብር ይይዛቸዋል፤ሥቃይና ጭንቀት ይደርስባቸዋል፤ምጥ እንደ ያዛት ሴት ያምጣሉ፤እርስ በርሳቸው በድንጋጤ ይተያያሉ፤ፊታቸውም በፍርሀት ቀይ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 13:8