ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አብድዩ 1:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ክፉ ቀን በገጠመው ጊዜ፤በወንድምህ ሥቃይ መደሰት አልነበረብህም፤በጥፋታቸው ቀን፣ የይሁዳ ሕዝብ ሲያዝኑሐሤት ማድረግ አልነበረብህም፤በጭንቀታቸውም ቀን፣በትዕቢት ልትናገር አይገባህም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አብድዩ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አብድዩ 1:12