ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አሞጽ 4:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በግብፅ ላይ እንዳደረግሁት፣መቅሠፍትን ላክሁባችሁ፤ከተማረኩት ፈረሶቻችሁ ጋር፣ጐልማሶቻችሁን በሰይፍ ገደልሁ፤የሰፈራችሁ ግማት አፍንጫችሁ እንዲገባ አደረግሁ፤እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም”ይላል እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 4:10