ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አሞጽ 2:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የድኾችን ራስ፣ በምድር ትቢያ ላይይረግጣሉ፤ፍትሕንም ከጭቊኖች ይነጥቃሉ፤አባትና ልጅ ከአንዲት ሴት ጋር ይተኛሉ፤እንዲህም እያደረጉ ቅዱስ ስሜን ያረክሳሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 2:7