ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ናሆም 1:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ምንም ኀይለኞችና ብዙዎች ቢሆኑም፣ይቈረጣሉ፤ ይጠፋሉም።ይሁዳ ሆይ፤ ከዚህ በፊት ባስጨንቅህም፣ከእንግዲህ አላስጨንቅህም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ናሆም 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ናሆም 1:12