ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሶፎንያስ 2:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የበግና የከብት መንጋዎች፣የፍጥረት ዐይነት ሁሉ በውስጧ ይመሰጋሉ፤ጒጒትና ጃርት፣በግንቦቿ ላይ ያድራሉ።ጩኸታቸው በየመስኮቱ ያስተጋባል፤ፍርስራሽ በየደጃፉ ይከመራል፤ከዝግባ የተሠሩ ተሸካሚዎችም ይገለጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሶፎንያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሶፎንያስ 2:14