ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሩት 1:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መሳፍንት በሚገዙበት ዘመን፣ በምድሪቱ ላይ ራብ ሆነ፤ አንድ ሰው በይሁዳ ከምትገኘው ከቤተ ልሔም ሚስቱንና ሁለቱን ወንዶች ልጆቹን ይዞ፣ ለተወሰነ ጊዜ ለመኖር ወደ ሞዓብ አገር ሄደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሩት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሩት 1:1