ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሚልክያስ 3:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ብርን እንደሚያነጥርና እንደሚያነጻ ሰው ይቀመጣል፤ ሌዋውያንንም አንጽቶ እንደ ወርቅና እንደ ብር ያጠራቸዋል፤ ከዚያም እግዚአብሔር ቊርባንን በጽድቅ የሚያቀርቡ ሰዎች ይኖሩታል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚልክያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚልክያስ 3:3