ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሚልክያስ 2:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሌላው የምታደርጉት ነገር ደግሞ፣ የእግዚአብሔርን መሠዊያ በእንባ ታጥለቀልቃላችሁ፤ ከእንግዲህ ወዲያ ቊርባናችሁን ስለ ማይመለከትና በደስታም ከእጃችሁ ስለማይቀበል ታለቅሳላችሁ፤ ትጮኻ ላችሁም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚልክያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚልክያስ 2:13